የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ራዕያችን ግልፅ ነው። የላቀ የግንባታ አቅም የፈጠረች፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነች እና ለትውልዱ አሻራዋንና የዕድገት ትሩፋቷን የምታወርስ ኢትዮጵያን መገንባት ነው። መንግሥት ለዚህ የልዕልና ህልም መሳካት ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ጨምሮ ብሔራዊ የልማት ዕቅዶችን እየተገበረ ይገኛል። በዛሬው...

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍን ለማዘመን የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ይፋ ተደረገ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ ለማዘመን ያለመ የ25 ዓመታት የትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል። ይህ ሰፊ ዕቅድ በዘርፉ ለረጅም ጊዜ የታዩትን ውስብስብ ችግሮች ለመቅረፍ እና ኢንዱስትሪውን ወደ...

” ችግር ያልበገራት፤ መገፋት ያላናወጻት”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ያጸናት፣ ኅብረት ያቆማት፣ አትንኩኝ ባይነት የጠባቃት ናት። በየዘመናቱ አያሌ ጠላቶች ተነስተውባታል፣ በአራቱም ንፍቅ እየተነሱ ጦር አንስተውበታል፣ በግፍ ዘምተውባታል። እርሷ ግን ሁሉንም ድል አድርጋቸዋለች።   ለዘመናት ያጸናችውን ሀገረ መንግሥቷን፣ በደም...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አለባችሁ። 

አዲስ አበባ: ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም ከመላው ኢትዮጵያ ለተውጣጡ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።   ሥልጠናው የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሥተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።   የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከሠልጣኞች ትንሿን ኢትዮጵያ መመልከታቸውን...

ያለበትን ሀገራዊ ኀላፊነት ለመወጣት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። 

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ለሚቀላቀሉ አዲስ ሠልጣኝ ሠራተኞች አቀባበል አድርጓል።   ሠልጣኞቹ ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የተወጣጡ ናቸው። ሥልጠናውም የሚሰጠው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት እንደኾነ ተገልጿል።   የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር...