እስከ ቀን 7:00 ድረስ 517 ነጥብ 3 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታታያ ማዕከል ኾነው መረጃዎችን አጋርተዋል። ባጋሩት መረጃም በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...
ኢትዮ ቴሌኮም “ለአረንጓዴ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልእክት 500 ሺህ ችግኝ የመትከል ሥራውን ጀምሯል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም "ለአረንጓዴ ኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልእክት መላው የኩባንያው ጽሕፈት ቤቶችን በማቀናጀት 500 ሺህ ችግኞችን የመትከል ሥራውን አስጀምሯል።
በኮርፖሬት፣ በዞን እና ሪጅን ደረጃ ከ4 ሺህ 900 በላይ የኩባንያው...
“ተረባርበን ከሠራን ካቀድነው በላይ ልናሳካ እንደምንችል ጥርጥር የለውም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በማለዳው በጅማ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሰረፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እኩለ ቀን ላይ ደግሞ በአዲስ...
የሚተከሉ ችግኞች የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደአረንጓዴነት እየመለሱ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ እየተካሄደ ነው።
በችግኝ ተከላው ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች...
“አረንጓዴ አሻራ መላ ኢትዮጽያውያን ፈጥነው የገዙት ትልቅ ሀገራዊ አጀንዳ ነው” የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በአረንጓዴ ልማት በዓለም ፊት ቀዳሚ የሚያደርገው የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በመላ ኢትዮጵያ እና በሕዝብ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። የሀገሪቱ መሪዎች ሕዝብን እያስተባበሩ ለትውልድ የሚተርፍ አሻራቸውን በየአካባቢው እያሳረፉ ነው።
የማዕከላዊ...







