ምክክርን ወደ ባሕል በመቀየር ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይቻላል።
ምክክርን ወደ ባሕል በመቀየር ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይቻላል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የምሁራን ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል ርእሰ ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
አሚኮ የምክር ቤት ጉባኤዎችን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ አዎንታዊ ሚና ተጫውቷል።
አሚኮ የምክር ቤት ጉባኤዎችን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ አዎንታዊ ሚና ተጫውቷል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የሕዝብ ድምጽ በመኾን ደማቅ ታሪክ ጽፏል። የመረጃ ምንጭ ባልነበረበት እና እንደ አሁኑ የሚዲያ አማራጭ ባልሰፋበት...
“አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ስሌት ነው በሚል የሚዘዋወረው መረጃ ስህተት ነው” የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽኝ
"አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ስሌት ነው በሚል የሚዘዋወረው መረጃ ስህተት ነው" የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽኝ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈቀደው አዲሱ የደመወዝ እስኬል ይህን ይመስላል የሚሉ ሐሰተኛ መረጃዎች በማኅበራዊ ሚዲያ እየተለጠፉ መኾኑን የፌዴራል...
የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው።
የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ-ፍላቂት መንገድ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተ የጸጥታ ችግር ምክንያት የተስተጓጎለ ቢኾንም መልሶ ግንባታ ሥራውን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
የኮምቦልቻ መንገድ አውታር...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ፣ የኢትዮጵያን ማንሠራራት የሚያበሥሩ አያሌ ታሪክ ቀያሪ ፕሮጀክቶችን እያስጀመርን እንጨርሳለን፤ እየገነባን ሀገርን ወደ ልዕልና እናሻግራለን ብለዋል።
የኢትዮጵያ የማንሰራራት...