የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገዘፈ እና የላቀ ኾኗል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማር ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትሮች ስለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነበራቸውን ትዝታ ገልጸዋል።
የቀድሞዋ የትምህርት ሚኒስትር አምባሳደር...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለባለውለታዎች እውቅና ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት ምሥረታ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ለተቋሙ እና ለሀገር አሥተዋጽኦ ላበረከቱ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ሕንጻዎች በስማቸው...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተቋማዊ እና ሀገራዊ ፍሬዎች...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲን 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉን...
ልጆቼ ዓባይን አደራ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእድሜ እኩሌታቸውን ሀገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ ኑረዋል። ቅን፣ ገራገር፣ ሰው ወዳድ እና ሰዎችም የሚወዷቸው ተግባቢ ናቸው። ብዙ ጊዜ ሕዝባቸውን በዕውቀታቸው እና በሚችሉት ሁሉ ለማገልገል ካላቸው ፍላጎት በመነጨ በአውራ ጎዳና...
ዓባይ በቤቱ አድሯል!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንቶቹ ዜማዎች ትዝታ ኾነዋል፤ የጥንቶቹ ግጥሞች ለታሪክ ተጽፈዋል፤ ለነበር ተከትበዋል፤ የትናንቱን ለማስታወስ ተቀምጠዋል። አሁን ዓባይ አይንከራተትም፣ አሁን ዓባይ ማደሪያ አያጣም። አሁን ዓባይ ግንድ ይዞ አይዞርም። አሁን ዓባይ የሀገሩን...








