“የነገዋ ኢትዮጵያ የነገ ተሰፋዋ በዛሬ ወጣቶቿ ትከሻ ላይ ያረፈ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ሰፊ የሰብዓዊ ቀውስን ያስከተለው፣ የክልሉን ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ በእጅጉ ያቀጨጨው፣ የማኅበረሰቡን እሴት የሸረሸረው እና የሕዝቡን ሥነ ልቦና የጎዳው የእርስ በእርስ ግጭት ከተከሰተ ጥቂት ዓመታትን አስቆጠረ፡፡ ግጭቱን ተከትሎ...

ሕልምን እንደ ፊልም

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕልም ምንድን ነው? የሚለውን ሃሳብ ከቀላል የመዝገበ ቃላት ትርጓሜው ተነስተን ምንነቱን ዳስሰን ዛሬ በቴኮኖሎጂ ጉዳይ ለምን እንደመጣ እንቃኛለን። ሕልም በእንቅልፍ ላይ እያለን የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የኾነ የምስል እና...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...

የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መዘናጋቱ ሊቆም ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የዓለም ኤድስ ቀን “ተግዳሮቶችን በመቋቋም ኤች አይቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጥ” በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ38ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ጤና ቢሮም አከባበሩን...

“የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ድምፅ እንዲሰማ ማሻሻያዎችን ያድርግ” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው 7ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ኅብረት የሩብ ምዕተ ዓመት የትብብር ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓለም የፋይናንስ እና የፀጥታ ተቋማት ኢ-ፍትሃዊነት ጊዜው ያበቃ...