ፓኪስታን የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታን ከወራት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች።
የፓኪስታን የላይኛው ምክር ቤት ሴኔት መሪ እና የቀድሞ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዩሱፍ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ትውልድ እና ዘመን ተሻጋሪ ሥልጣኔን ለምታውቀው ሐረር ዐረንጓዴ አሻራ ሌላው መለያ ቀለሟ ነው። በመትከል የማንሰራራት አረንጓዴ አሻራችንን ዛሬ በሐረር ድሬ ጠያራ ወረዳ አሳርፈናል። የታሪክ እሴቷን ጠብቃ የቱሪዝም እና በአጠቃላይም በተነቃቃ የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የምትገኘውን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቀደመ የታሪክ ጌጥ እና በዛሬ ፈጣን ልማት እየደመቀች ወዳለችው የሰላም ከተማ እና የሕዝቦች ኅብረት ሞዛይክ ወደ ሆነችው የሐረር ከተማ ገብተናል፡፡
የሐረር ከተማ ትናንትን ባከበረ...
የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡
የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ወደ ተምሳሌት ሀገር በተሻገረ ህልም እና በላቀ ትጋት፤ አስተማማኝ ነገን መሥራት" በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ...
“የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል” ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ
"የአሚኮ 30ኛ ዓመት ሲከበር የኔም ልደት እንደኾነ ይሰማኛል" ጋዜጠኛ ፍሬሕይወት መንግሥቴ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ለሁሉ አቀፍ ዕድገት እና ልማት የአጋዥነት ሚናው ከፍተኛ ነው።
የአሁኑ አሚኮ የበፊቱ የአማራ ብዙኀን መገናኛ...