በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ የገበያ ማዕከላትን እና የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን...
” ከራሳችን አልፎ አፍሪካን በባቡር ለማስተሳሰር በአዲስ ምዕራፍ በጋራ መሥራት ይጠበቅብናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከምዕተ ዓመታት በፊት ለብዙ አፍሪካውያን የባቡር አገልግሎትን ያስተዋወቀው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር በኋላም የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት ለረጅም ዓመታት...
በሰሜን አሜሪካ እና ካናዳ የሚደረገውን የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ለማከናወን ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወቅታዊ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ኮሚሽኑ የዲያስፖራውን ማኅበረሰብ በምክክሩ ለማሳተፍ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን ገልጸዋል። በዚህም...
ፓኪስታን የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታን ከወራት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች።
የፓኪስታን የላይኛው ምክር ቤት ሴኔት መሪ እና የቀድሞ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዩሱፍ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
ትውልድ እና ዘመን ተሻጋሪ ሥልጣኔን ለምታውቀው ሐረር ዐረንጓዴ አሻራ ሌላው መለያ ቀለሟ ነው። በመትከል የማንሰራራት አረንጓዴ አሻራችንን ዛሬ በሐረር ድሬ ጠያራ ወረዳ አሳርፈናል። የታሪክ እሴቷን ጠብቃ የቱሪዝም እና በአጠቃላይም በተነቃቃ የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የምትገኘውን...