ያሆዴ የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ያሆዴ" የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል ያለልዩነት በልዩ ድምቀት እና በአንድነት ከሚከበሩ ቱባ በዓላት አንዱ እና ቀዳሚው ነው። ያሆዴ የሀዲያ ሕዝብ አሮጌውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ዓመት የሚቀበልበት ልዩ በዓሉ...

የባሕር በር ያስፈልገናል ስንል ለቅንጦት አይደለም።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ የባሕር በር አልባ ሀገራት መካከል በሕዝብ ቁጥር ብዛት ከፊት የምትቀመጥ ሀገር ናት። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ባለፉት 30 ዓመታት ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ኖሯቸው የባሕር በር አልባ...

ሕዳሴ በጋራ ችለናል የሚለውን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን እና አቋማችንን በጉልህ ያሳየ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፉ በአንድነት እንችላለን፤ የሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሠራራት ምልክት ነው፤...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

የቀደመ የሥልጣኔ ቀለም እና አሻራ ዛሬ ድረስ ያደመቃት ሐረር የዚህ ትውልድ አሻራ በኾነው የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የልማት ድል ሰልፍ አድርጋለች።   ሕዳሴ በትውልዶች ሁሉ በታላቅ የቃል ግርማ የሚነገር፣ ይህ ትውልድ በላብ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው...

“የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር በመስቀሉ የተደረገልንን በማሰብ ሊኾን ይገባል” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ 

አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር የተደረጉ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መግለጫ ሰጥታለች።   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ እና...