“ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው ብሏል። የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት...

“ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ አጠቃላይ ውይይት አካሂደናል ብለዋል።እነዚህም...

በመስቀሉ ይቅር እንደተባልን እኛም እንዲሁ ይቅር እንባባል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ሰቀለ ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ጥሬ ፍቹ መስቀል ማለት መስቀያ፣ ማንጠላጠያ ማለት ነው፡፡ ሚስጥራዊ ትርጉሙ ግን መስቀል ማለት መከራ፣ የክርሲቲያኖች አርማ፣ የአጋንንት መቅጫ፣ የክርስቶስን ፍጹም ፍቅሩን ማየት...

“በመደመር ደመራ እየተመራን፣ በትጋት እየቆፈርን፣ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናወጣዋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሲታሰብ እውነት ተቀብራ እንደማትቀር እናስባለን። መስቀሉ የተቀበረበት ቦታ ተራራ ሠርቶ ነበር። የቀበሩት ሰዎች...

የደመራ ችቦ ገበያው እና የበዓሉ ድምቀት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል እና በዩኒስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል ልዩ ድምቀት ካላቸው በዓላት መካከል ይገኝበታል። መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጆች ለማዳን እና...