ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ተቃርባለች።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት 6ኛው የሥራ ቡድን ሥብሠባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል። ይህንኑ አስመልክቶ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጋዜጣዊ መግለጫ...

“የቀይ ባሕር ባለቤቶች”

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገዢውን ባሕረ ነጋሽ፤ ግዛቱን መረብ ምላሽ እያለች ዘመናትን ኖራለች። ገና ከጥንት ዘመን ጀምሮ በባሕሯ ከሥልጣኔ ላይ ሥልጣኔ ደራርባለች፤ በባሕሯ ከዓለም ቁንጮ የንግድ መዳረሻዎች ቀዳሚዋ ኾናለች፤ በባሕሯ አያሌ መርከቦችን...

“መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን ችግር የሚፈታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...

“በመስቀል ማዕበል ያልፋል፤ በመስቀል መከራ ይታለፋል”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖች ይመኩበታል። ጠላታቸውን ሁሉ ድል ይነሱበታል። የጨለማውን ዘመን አልፈውበታል፤ የመርገምን ዘመን ተሻግረውበታል፤ ሰማይ እና ምድር ታርቀውበታል፤ የሺህ ዘመናት በደል ተደምስሶበታል፤ የረቀቀው ፍቅር ተገልጦበታል፤ ሞት ተሸንፎበታል፤ እስከዘላለምም ድል ተነስቶበታል። በመስቀሉ...

“ይሄዋ! ይሄዋ! …እዮሃ! እዮሃ!”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው። የመስቀል ደመራ በዓል በአደባባይም ኾነ በግቢ ውስጥ ቢከበር የመስቀሉ በረከት ለሁሉም ሰው ይደርሰዋል ያሉት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በገዳመ ዮርዳኖስ...