በዓለም አቀፍ ደረጃ በምጣኔ ሃብት ተስተካካይ ሀገር ለመፍጠር ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ካፒታልን ከቴክኖሎጂ ጋር...
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።
በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የኢኮኖሚ ቴክኒካል አማካሪ እና የልማት እቅዱ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት የአሻጋሪ እድገት...
የድህነት እና የኋላቀርነት ማምከኛ ብልሃቱ የተማረ ዜጋ መፍጠር ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርትን የሰው ልጆች ያለ ምንም ልዩነት ሊጠቀሙት የሚገባ መብት እንደኾነ ይነገራል።
የሰው ልጅ ትምህርት የማግኘት መብቱ በአግባቡ ካልተከበረ ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች እንዲጣሱም ምክንያት እንደሚኾን ይገለጻል። ሰዎችም ለትምህርት...
“ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት አስቀምጠዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል ብለዋል። የሁለት አሻጋሪ...
“ዳግም ትምህርቴን እንድማር ዕድሉ ስለተሰጠኝ እንደገና የመወለድን ያህል ቆጥሬዋለሁ” ትምህርት አቋርጦ የነበረ ተማሪ
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የጎደና ላይ ልጆችን በማንሳት ወደ ቤተሰቦቻቸው የመቀላቀል እና ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ እያደረገ ነው።...
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለውጥ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Civil Service University) ለዘጠኝ ወራት ሲያካሂደው የነበረውን የሪፎርም ጥናት በማጠናቀቅ ስሙን ወደ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Public Service University - EPSU) መቀየሩን...








