የባሕል ፍርድ ቤቶችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተግባራዊ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። "የጋራ ራዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤ በዛሬ ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ ይመክራል።
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
ውሻን የሚያሳብድ በሽታ አሳሳቢ የማኅበረሰብ ችግር እየኾነ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ "ራቢስ" በሚባል ቫይረስ በተለከፉ እንደ ውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላ እና ሌሎች እንስሳት ንክሻ አማካኝነት የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡
በሽታው በሌሊት...
ልጆች እንዳይማሩ ማድረግ የትውልድን ነገ ማጨለም ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የተፈጠረውን
የትምህርት ችግር ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚዲያ አካላት ጋር ተወያይቷል።
የዓለም ኃያላን ሁሉ መሠረታቸው ትምህርት እና የተማረ የሰው ኃይል ነው። በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ...
በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎች ላይ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ሰዎች ሀሳባቸውን የሚለዋወጡበት እና መረጃ በቀላሉ ተደራሽ የሚኾንበት የመገናኛ አማራጭ ነው።
ይህ የመገናኛ አማራጭ በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ ቢኾንም ያልተገደበ አጠቃቀም ይስተዋልበታል። ያልተረጋገጠ መረጃ የሚሰራጭበት እንደኾነም ይነሳል።
ከዚህ አንጻር...
” ኢሬቻ የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለኢሬቻ መልካ በሰላም አደረሳችሁ።
ኢሬቻ የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ነው፡፡ ኦሮሞ የሰው ዘር አፍርቶ የሚባዛው የተዘራው ሞቶ በመነሣት ፍሬ የሚያፈራው በፈጣሪ ድጋፍና እርዳታ ነው ብሎ...








