“ተቋማዊ ሪፎርሙ ወቅታዊ ችግርን ተሻግሮ መጻዒውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...
“ፖሊስ ልቡ፣ አስተሳሰቡ እና እጁ ከጽንፈኝነት፣ ጎጠኝነት እና ሌብነት የፀዳ መኾን ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ...
መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...
በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) "በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል" በሁለንተናዊ የለውጥ ሂደቶች ውስጥ ያለው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መሪ መልዕክት ነው።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን...
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያና አዲስ ሕንፃን ለመመረቅ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂም እንዲሽር እና እርቅ እንዲጸና የማድረግ አቅማቸው ከፍ ያለ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ ቀጥሏል። "የጋራ ርዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤው በዛሬው ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ መክሯል።
በባሕላዊ ፍትሕ ላይ ጥናት ያቀረቡት...








