“ነጻ ሃሳብ፣ ግልጽ ውይይት እና አሕጉራዊ የመፍትሔ አቅጣጫ የጣና ፎረም መለያዎች ናቸው” አምባሳደር ነቢያት...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በየዓመቱ በአፍሪካ አሕጉር የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ የሚመክረው ጣና ፎረም በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
"አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት ውስጥ" በሚል መሪ መልዕክት የተጀመረው 11ኛው የጣና ፎረም በአሕጉሪቷ...
የጤናው ዘርፍ ስኬታማነት በታከሙ ታካሚዎች ብዛት ብቻ ሳይኾን እንዳይታመሙ በሚሠሩ አዳዲስ የጤና ሥራዎችም ነው...
አዲስ አበባ:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጅማ ከተማ "ዘላቂ ኢንቨስትመንት እና ኢኖቬሽን ለጠንካራ የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት 27ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ዜጎች አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጤናቸው ተጠብቆ አምራች ዜጋ...
የጤናው ዘርፍ ስኬታማነት በታከሙ ታካሚዎች ብዛት ብቻ ሳይኾን እንዳይታመሙ በሚሠሩ አዳዲስ የጤና ሥራዎችም ነው...
አዲስ አበባ:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጅማ ከተማ "ዘላቂ ኢንቨስትመንት እና ኢኖቬሽን ለጠንካራ የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት 27ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ዜጎች አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጤናቸው ተጠብቆ አምራች ዜጋ እንዲኾኑ ለማድረግ...
“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
"አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን ደህና...
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው።
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ...