የጣና ፎረም ከጥቅምት14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ይካሄዳል።

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 08/2018 (አሚኮ) አፍሪካ በዓለም የፖለቲካ ሥርዓት የሚገባትን ስፍራ እንድትይዝ ለማድረግ ያለመው የዚህ ዓመት የጣና ፎረም በሁለት ከተሞች ይካሄዳል። የጣና ፎረምን ዝግጅት አስመልክቶ አዘጋጆቹ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም የጣና ፎረም ዘንድሮ...

“የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት ያሳየን በድንቅ ተፈጥሮ እና በልማት ሥራ እድገት መካከል ያለውን መስተጋብር ነው ብለዋል። ...

ፍትሐዊ የኾነውን የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጎረቤት ሀገራት ሊደግፉት ይገባል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የጠየቀችው የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ መኾኑን ጎረቤት ሀገራት በውል መረዳት እና መተባበር እንደሚገባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና የጌሴ የሳርምድርን ጎብኝተዋል። ከአዲስ አበባ በደቡብ ምሥራቅ 400 ኪሎ ሜትሮች ርቀት በኦሮምያ ክልል የሚገኘው...

የትምህርት ቤት ደጅ የናፈቃቸውን ተማሪዎች በጋራ በመሥራት ወደ ዕውቀት መመለስ ይገባል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 የሦሥት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...