“የባሕር በር የሌላት ሀገር ሕዝብ፣ በር በሌለው ቤት ውስጥ እንደሚኖር ቤተሰብ ይቆጠራል” ኢትዮጵያዊው ካፒቴን

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ፈታኝ ከሆኑባት ጉዳዮች አንዱ የሯሷ የባሕር በር አለመኖር ነው። የባሕር በር አለመኖር ሀገሪቱ በዓመት በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለወደብ አገልግሎት እንድትከፍል አድርጓታል። በምሥራቅ አፍሪካ የጸጥታ ሁኔታ ላይም ተሳትፎ...

ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ: ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የመልካም አሥተዳር ሥራዎችን ለማከናወን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቧል፡፡ በዚህም የኮሪደር ልማት ሥራ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የአስፓልት...

በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖች መገጣጠሚያ ሊገነባ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖችን በኢትዮጵያ ለመገጣጠም የሚያስችል ስምምነት ተካሔደ። ቢአኤካ ግሩፕ ከቻይናው የካባድ መኪና ቀዳሚ አምራች ከኾነው እና ከግዙፉ ሻክማን ኩባንያ ጋር ነው ይህንን...

የቻይና ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ከኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጋር በማስተሳሰር ለጋራ ልማት መሥራት ይገባል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የሻንሺ ግዛት እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ኮንፈረንስ ተካሂዷል በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት የንግድ ሚኒስትር ድኤታ እንዳለው መኮንን የቻይና ሻንሺ ግዛት በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ እና በአምራች ዘርፉ ያላትን አቅም...

ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የመጀመሪያውን ብሔራዊ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የባቡር መስመሮችን በመዘርጋት የተሞች የሕዝብ...