ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ያንሠራራችበት ዓመት በመኾኑ ጳጉሜ 4 የማንሠራራት ቀን በሚል ይከበራል።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 4 የማንሠራራት ቀን "ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት ይከበራል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) 2017 ኢትዮጵያ በርካታ ስኬቶች ያስመዘገበችበት፣ በዓለም አደባባይ ያንሰራራችበት...

ጳጉሜን 3 የዕምርታ ቀን በሚል ይከበራል።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም የዕምርታ ቀን በሚል እንደሚከበር የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል። እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ በዚህ ቀን ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ድሎች የሚታሰቡበት ቀን ነው። በዚህ ዕለት ባለፉት ዓመታት በግብርና...

“ጳጉሜ 2 ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር መሠረት የሚጣልበት ቀን ይኾናል” ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 2 የኅብር ቀን "ብዝኀን የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ መልዕክት ይከበራል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በዚህ እለት የኅብረ ብሔራዊ አንድነት...

“ጳጉሜ 1 የጽናት ቀን በሚል ይከበራል” ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀጣዮች የጳግሜ ቀናት አከባበርን አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቦረና በነበረን ቆይታ የቦረና አርብቶ አደሮችን ደስታ አየን!   የዝናብ እጥረት በተደጋጋሚ በድርቅ እንዲፈተን አድርጎት የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡   በዞኑ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔን ለማበጀት በተጀመረው ፊና ፕሮጀክት 14 ግድቦች መገንባታቸው...