“ባለን ጸጋ እንዳንጠቀም እንቅፋት በዝቷል” አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተጻፈው "የጸረ ሽምቅ ውጊያ ጥበብ" መጽሐፍ በይፋ ተመርቋል። 40 ዓመታትን በውትድርና ሕይዎት ውስጥ ያገለገሉት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ውትድርና ሕይዎት ነው፤ ለሀገር መሰዋት ክብር ነው፤...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሆሳዕና ከተማ ገቡ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 20ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ለማክበር ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ገብተዋል። ሆሳዕና ከተማ ሲገቡም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ...

“የሰላም መንገድ ሁሌም ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል” ሰላም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሚኒስቴር የአማራ ክልል መንግሥት እና የአፋሕድ ዘላቂ ሰላም ስምምነትን ተከትሎ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል። መንግሥት ለገጠሙን ችግሮች ውይይት እና ንግግርን ብቸኛ አማራጭ መንገድ መኾናቸውን እና ለዚህም ቁርጠኛ መኾኑን...

“እያንዳንዱ የሰላም ስምምነት የጥይት ድምፅ የማይሰማባት አሕጉር የመገንባት ግባችን ላይ ለመድረስ ያግዘናል” ምክትል ሊቀመንበር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሕድ መካከል የተደረገውን የዘላቂ ሰላም ስምምነት አወድሷል፡፡ የሰላም ስምምነቱ በአካባቢው ለዓመታት የዘለቀውን ግጭት አስቁሞ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል ርምጃ ነውሞ ብሎታል፡፡ በአዲስ አበባ በተካሄደው...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር እ.ኤ.አ በ2027 አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 በማዘጋጀት ረገድ በጋራ ስለምንሰራባቸው መንገዶች ተወያይተናል። የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን...