“የጎንደር አብያተ መንግሥታት ዳግም ተወልደው እያበሩ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። የጎንደር የልማት ሥራዎችን አስመልክተው...

“ጥገናው የጎንደርን ትንሳዔ ከ400 ዓመታት በኋላ የሚያሳይ ነው” አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። የጎንደር ከተማ ቆይታቸውን አስመልክተው...

የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተጨባጭ ልማትን እንዳመጡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ከፍተኛ መሪዎች በሁለተኛ ቀን ጉብኝት የአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በየኮሪደር ልማት ተነሽ ለኾኑ ዜጎች በመልሶ ማቋቋም ዘመናዊ ቤቶች እንደተሠሩላቸውም ተብራርቷል። የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት...

“የጎንደር አብያተ መንግሥታት የማንነታችን መገለጫ ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጥገና የተደረገለትን የጎንደር አብያተ መንግሥታት መርቀው መክፈታቸው እና በከተማዋ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው ይታወሳል። በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ...

አዲስ የቱሪዝም ገጽታን የፈጠረው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ቅርስ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪካዊነቱ እና በኪነ ሕንጻ ጥበቡ ብዙዎች ተደምመውበታል። ነገሥታት ዙፋናቸው አድርገው ታሪክ ሠርተውበታል፣ አሻራቸውን አስቀምጠው ለትውልድ አሥተላልፈውበታል። ነገሥታት ከነሙሉ ክብራቸው ተሰይመው ሀገር አስተዳድረውበታል። የኢትዮጵያን ጽኑ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ በተግባር አሳይተውበታል፣...