የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንዱስትሪ ልማት ማበብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግዙፍ ተደማሪ አቅም መኾኑን ምክትል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፤ የሴራሚክ ፋብሪካ እና የፐልፕ የወረቀት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ሲቢኢ በጄ ” የተሰኘ አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "ሲቢኢ በጄ "የሚል ስያሜ የተሰጠው አዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ አገልግሎት እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ...

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጠናከርበት ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ ይከበራል። በዓሉ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር ተገልጿል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ኅዳር 29/2018ዓ.ም የሚከበረው...

10ኛው የከተሞች ፎረም የቅድመ ዝግጁት ሥራ መጠናቀቁን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 10ኛው የከተሞች ፎረም ከኅዳር ስድስት እስከ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል። ፎረሙን አስመልክቶ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለሚካሄደው...

የኢትዮጵያ የጸረ ድህነት ትግል እና የግብጽ ሴራ

ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የቀደመ የሥልጣኔ እና የገናናነት ታሪክ ባለቤት ናት። የገናና ሥልጣኔ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ በጠላቶች ሴራ እና በሌሎች ችግሮች በታሪኳ ልክ ሀብታም ሳትኾን ቆይታለች። የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ግጭት ጠማቂዎች ኢትዮጵያ...