እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ...
ጨረቃ ዛሬ ከታየች የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ ካልታየች ደግሞ ከነገ ወዲያ ይኾናል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ከታየች ነገ ሐሙስ መጋቢት 10/2018ዓ.ም፤ ካልታየች ደግሞ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም እንደሚውል የፌዴራል የጠቅላይ ሸሪአ ፍርድ ቤት ገልጿል።
መተዛዘን እና በችግሮች ሁሉ...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...
“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ እና በኤኤምጂ (AMG) - እንዶዴ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች ጉብኝት አድርገዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነታችንን...
የኢትዮ- ሩሲያ መሪዎች የስልክ ውይይት።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፖለቲካ፣...








