የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ አቀባበል የተደረገላቸው የአንጎላ፣ ቦትስዋና፣ ኮትዴቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ግብጽ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ሴራሊዮን፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ናቸው።
በመርሐ-ግብሩ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያይተዋል።
"ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳኑን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን አነጋግሬያለሁ። ውይይታችን በምሥራቅ አፍሪካ መረጋጋትን እና ልማትን...
ከኢትዮ- ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት ተቃውሞ በስተጀርባ ያለው ሴራ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እድገት የሚፈሩ ጥቂት ሀገራት የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነት እውን ከኾነ ኢትዮጵያ በአካባቢው ኃያልነቷን ታጠናክራለች ከሚል ስጋት ስምምነቱ እውን እንዳይሆን ጥረት ሲያደርጉ ተስተውሏል፡፡
የኢትዮ-ሶማሌላንድ የባሕር በር ስምምነትን ውስን...








