በአትሌቶች ተመራጭ የሆነ የአትሌቲክስ መንደር በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2012 ዓ/ም (አብመድ) በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙት የአትሌቲክስ ማስለጠኛ ቦታዎች ተመራጭ የተባለው የአትሌቲክስ መንደር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ መሆኑን የስፖርት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ2002 ዓ.ም በቀድሞ የአማራ ክልል...

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2012 ዓ/ም (አብመድ) በሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የሦስትዮሽ ብሔራዊ ገለልተኛ የሳይንሳዊ ጥናት ቡድን እየተወያዬ ነው፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና የግብጽ የሦስትዮሽ...

የመስቀል ደመራ በዓል በካርቱም መድኃኒዓለም ተከብሯል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሱዳን ካርቱም በሚገኘው ካርቱም ደብረ ሠላም መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓልን አክብረዋል፡፡ በበዓሉ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ ሠራተኞች፣ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የኢትዮጵያ...

ሱዳንና ደቡብ ሱዳን የኢጋድ አባል ሀገራት ለሰላማቸው እገዛ እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢጋድ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች በጋራ መክረዋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኒው ዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 74ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በኢጋድ የሚንስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበርነታቸው...

በግብጽ የተለያዩ ከተሞች በፕሬዝዳንት አል ሲሲ ላይ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ የግብጽን በትረ ስልጣን ከተቆጣጠሩ 2014 (እ.አ.አ) ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል፡፡ በርካቶች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል፤ ፖሊስም አስለቃሽ ጋዝ በሰልፈኞቹ ላይ እየተኮሰ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በመቶዎች...