የመስቀል ደመራ በዓል በካርቱም መድኃኒዓለም ተከብሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሱዳን ካርቱም በሚገኘው ካርቱም ደብረ ሠላም መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓልን አክብረዋል፡፡
በበዓሉ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ ሠራተኞች፣
የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የኢትዮጵያ...
ሱዳንና ደቡብ ሱዳን የኢጋድ አባል ሀገራት ለሰላማቸው እገዛ እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢጋድ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች በጋራ መክረዋል፡፡
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኒው ዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 74ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በኢጋድ የሚንስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበርነታቸው...
በግብጽ የተለያዩ ከተሞች በፕሬዝዳንት አል ሲሲ ላይ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ የግብጽን በትረ ስልጣን ከተቆጣጠሩ 2014 (እ.አ.አ) ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል፡፡ በርካቶች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል፤ ፖሊስም አስለቃሽ ጋዝ በሰልፈኞቹ ላይ እየተኮሰ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በመቶዎች...
ሰውየው ከቤተሰቡ ከተሰወረ ከ51 ዓመታት በኋላ ወደ ቤቱ ተመልሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጊዜው 1968 (እ.አ.አ) ነው፤ በወቅቱ በኬንያዋ የኢኩምቢ መንደር ነዋሪ የነበረው የ30 ዓመት ጎልማሳ በጠዋት ተነስቶ ሰፈሩን ለቅቆ ወጣ፡፡ የትና ለምን እንደሚሄድ ለቤተሰቡ አባላት ሳይናገር ነበር ውልቅ ያለው፡፡
ሰውየው በጠዋት...
ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡
ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ነገ ይጀመራል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የመሠረተ ልማት ግንባታ ማስጀመሪያና የምረቃ መርሀ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡
ከባሕር ዳር ጢስ አባይ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ...








