ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ከጎረቤት እና ከዓባይ ተፋሰስ አባል ሀገራት ጋር ያላትን የግንኙነት ፖሊሲ በጥንቃቄ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ላይ የሚመክር የሁለት ቀናት መድረክ በአዲስ አበባ አፍሪካ ኅብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡
ውይይቱ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ባላት ተፈጥሯዊ አቀማመጥ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ እንዲሁም...
ዳዳብ በተባለ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ድጋፍ ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜናዊ ኬንያ ዳዳብ የስደተኞች መጠለያ እስከ 30 ዓመታት የቆዩት 4 ሺህ 500 ያህል ኢትዮጵያውያን ይገኛሉ፡፡
በኬንያ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ተወካዮች እና በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን...

በአትሌቶች ተመራጭ የሆነ የአትሌቲክስ መንደር በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2012 ዓ/ም (አብመድ) በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙት የአትሌቲክስ ማስለጠኛ ቦታዎች ተመራጭ የተባለው የአትሌቲክስ መንደር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ መሆኑን የስፖርት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ2002 ዓ.ም በቀድሞ የአማራ ክልል...
ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2012 ዓ/ም (አብመድ) በሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የሦስትዮሽ ብሔራዊ ገለልተኛ የሳይንሳዊ ጥናት ቡድን እየተወያዬ ነው፡፡
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና የግብጽ የሦስትዮሽ...