በጂቡቲ 117 ሰዎች አዲስ በቫይረሱ መያዛቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጂቡቲ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 117 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፡፡ ይህንን ተከትሎም አጠቃላይ በሀገሪቱ በወረርሽኙ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሺህ 518 ማሻቀቡን የሀገሪቱ ጤና...

የነዋሪዎችን የተረጋጋ ሕይወት የሚያውኩ የፀጥታ ኃይል እንቅስቃሴዎች በአፋጣኝ መስተካከል እንዳለባቸው አቅጣጫ ተቀመጠ፡፡

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያና ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጠናቅቋል፡፡   በሁለቱ አገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተወከለው የኢትዮጵያ-ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ-ኮሚቴ ስብሰባ ከግንቦት 8 እስከ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ሲመክር ሰንብቷል፡፡...

ሱዳን በ24 ሰዓታት ብቻ 325 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ)በሱዳን በአንድ ቀን ብቻ 325 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ደቡብ አፍሪካም ከፍተኛውን ቁጥር አስመዝግባለች፡፡ በሱዳን እስከ ትናንት ግንቦት 8/2012 ዓ.ም ድረስ 2 ሺህ 289 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር...

በሶማሊያ የተከሰተ ጎርፍ 24 ሰዎችን ለሞት ዳርጎ ከ280 ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ምሥራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ከሰሞኑ እየተመላለሰባት ነው፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽሐፈት ቤት እንዳስታወቀው ሰሞነኛው ጎርፍ በሶማሊያ የ24 ሰዎችን ሕይወት ነጥቋል፤ 283 ሺህ ሰዎች...

ሱዳን ባለፉት 24 ሰዓታት 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በምርመራ አረጋገጠች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን እና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ወደ 592 ማሻቀቡን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት...