“ደቡብ ሱዳን ለግብጽ የጦር ሰፈር መገንቢያ ቦታ ፈቀደች” ተብሎ የተሰራጨው ዘገባ ሀሰት መሆኑን ደቡብ...

ለግብጽ የጦር ሰፈር ግንባታ የተፈቀደ ምንም ዓይነት ቦታ አለመኖሩን ደቡብ ሱዳን ገልጻለች። ዛሬ በተለያዩ የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆችና የዜና ምንጮች ሲዘዋወሩ ከነበሩ መረጃዎች አንዱ ግብጽ በደቡብ ሱዳን ፓጋክ በተባለ ቦታ አካባቢ የጦር "ካምፕ" ለመገንባት ያቀረበችው ጥያቄ...

ሩዋንዳ ገደቦችን የማላላት ውሳኔዋን ሻረች፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሩዋንዳ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ለማላላት ያሳለፈችውን ውሳኔ የጥናት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ መሻሯን አስታውቃለች፡፡ በመሆኑም ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ዋና ከተማዋ ኪጋሊ የሚደረጉ የትራንስፖርት አገልግሎቶች እና በሞተር ሳይክል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንደተከለከሉ ይቆያሉ፡፡...

ቢሮው በእርሻ ኢንቨስትመንቱ የሚሰማሩ 75 አልሚዎችን መለየቱን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2012 ዓ.ም (አብመድ) በገጠር መሬት ኢንቨስትመንት የሚሰማሩ 75 አዳዲስ አልሚዎችን መለየቱን የአማራ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ አስታወቀ፡፡ መመዘኛውን ያለፉ ባለሀብቶች በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲሰማሩም አሳሰቧል፡፡ በ2012/13 የመኸር ወቅት በኮሮና ወረርሽኝ፣...

ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሕዳሴ ግድቡ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) እና ልዑካቸው ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ...

የዓለም ባንክ ለኬንያ የአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ የኬንያ የበጀት ጉድለት ለመሙላት የአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የብድር ድጋፍ ማጽደቁ ተገለጸ፡፡ የኬንያ ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ሲጂ ቲ ኤን እንደዘገበው ባንኩ ዛሬ ነው ለኬንያ የሚሰጠውን ድጋፍ ያጸደቀው፡፡ የኮሮና...