የሦስትዮሽ ድርድሩ ትናንትም ቀጥሎ መካሄዱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ እንደገና የተጀመረው ድርድር ትናንትም ቀጥሎ ውሏል።
የትናንት ውሎውን ድርድር አስመልክቶ የኢፌዴሪ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንደገለጸው ኢትዮጵያ በድርድሩ ሁለት የቴክኒክና የህግ ቡድኖች...
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በመጭው ጥር ይጀምራል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአፍሪካ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ ስርጭት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና መቼ እንደሚጀምር ለመግለፅ አዳጋች ቢያደርገውም ምሥረታውን በበላይነት እንዲከታተል ኃላፊነት የተሰጠው አካል ትናንት በሰጠው መግለጫ በመጪው ዓመት (እ.አ.አ) ጥር 1/2021 ሊጀምር...
የሱዳን መንግሥት ከታጣቂ ኃይሎች ጋር የሰላም ስምምነት ሊፈራረም ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን መንግሥት ከአማጺ ቡድኖች ጋር ሊስማማ መሆኑን የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ አስታውቀዋል፡፡
ምክትል ሰብሳቢው ሞሀመድ ሀምዳን ዳገሉ ናቸው ከታጣቂ ቡድኖች መሪዎች ጋር የተወያዩት፡፡ ውይይታቸውን ዋቢ አድርጎ ሲ...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ-ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮ-ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት ለኢትዮጵያ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አጽድቋል፡፡
1 ሺህ 522 ኪሎ ሜትር የሚረዝመውና አዲስ አበባን ከካርቱም የሚያገኛኘው...
ሱዳን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድር እንደገና እንዲጀምር ጥሪ አቀረበች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ተቋርጦ የነበረው የሦስትዮሽ ድርድር እንደገና እንዲጀምር ጥሪ አቅርባለች፡፡
በሕዳሴ ግድቡ አሞላል እና የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ ሦስቱ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ውዝግብ ውስጥ ገብተው...








