ለሕዳሴ ግድብ አፍሪካዊ መፍትሄ እንደሚያስፈልግ ኬንያ ገለጸች።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከሕዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ እና በሱዳን መካከል ያለው ልዩነት ከፍጥጫ ይልቅ በድርድር ሊፈታ እንደሚገባው ኬንያ አስታውቃለች።
ኬንያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙረያ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ እና በሱዳን መካከል...
ማዕድን አውጪውን በአንድ ጊዜ ሚሊዬነር ያደረገው አጋጣሚ!
ታንዛንያዊው ማዕድን አውጪ ግለሰብ በአንድ ጊዜ ሚሊዬነር መሆናቸው ተዘግቧል።
የ52 ዓመቱ ግለሰብ በዘርፉ ሥራ ለዓመታት የደከሙ ዝቅተኛ ነዋሪ ናቸው። ከ30 በላይ ልጆች እንዳሏቸውም ቢቢሲ አስነብቧል። “ይታደሉታል እንጂ …” እንዲሉ አንድ ቀን ግን የዘመናት ድካማቸውን ወደ...
የሕዳሴ ግድቡ ለቀጣናው ካለው ፋይዳ አንጻር ጎረቤት ሀገራት ድጋፋቸው ለኢትዮጵያ እንደሚሆን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከግድቡ ጋር በተያያዘ ባደረጓቸው ድርድሮች የግብጽ ወገን የተለያዩ አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ኬንያውያን ምሁራን አስታውቀዋል፡፡
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ልማት እና ውህደት ያለው ጠቀሜታ” በሚል ርዕስ በናይሮቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር...
ምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ ወረራ ስጋት ተደቅኖበታል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) እንደሌላው የዓለም ክፍል በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተፈተነ የሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና በበረሃ አንበጣ ወረርሽኝ ለሦስተኛ ጊዜ መጋለጡ ታውቋል፡፡ ሲ ጂ ቲ ኤን እንደዘገበው የበረሃ አንበጣው በቢሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ በኬንያ...








