ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን”...

ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) እንደ ድርጅቱ መረጃ በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት በዓለም ላይ ዝቅተኛ ከሆኑት ሀገራት...

በሱዳን በተባባሰው ተቃውሞ የሀገሪቱ ዜጎች ለእስር እየተዳረጉ ነው፡፡

በሱዳን በተባባሰው ተቃውሞ የሀገሪቱ ዜጎች ለእስር እየተዳረጉ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሱዳን የኑሮ ውድነቱ ያማረራቸው ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ ሰነባብተዋል፡፡ በዳርፉር እና ሰሜናዊ ኮርዶፋን ተቃውሞው ካየለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ይጠቀሳሉ፡፡ የሀገሪቱ የጸጥታ ኀይልም ተቃውሞውን...

Look to Africa for the crowing of a black king. He shall be the...

Look to Africa for the crowing of a black king. He shall be the redeemer: Marcus Garvey Bahir Dar, 9 February 2021(AMMA ) Adwa, a pre-eminent symbol of Pan-Africanism that thwarted the campaign of the...

‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ፣ ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››

‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር›› ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተራራዎች እንደ ሰው ቢናገሩ፣ ያዩትን ቢመሰክሩ ስንቶች ባፈሩ፤ ኢትዮጵያዊያን ለክብር፣ ለፅኑ ኢትዮጵያዊነትና ለማይሸነፍ ጀግንነት የተመላለሱባቸው ተራራዎች አፍ ቢኖራቸው ምንኛ በተደነቅን...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ከኮንጎ ዲሚክራቲክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር በነበራቸው ዉይይት በሀገራቱ መካከል ለረጅም...