የ2013 ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ኢዜማ ገለጸ፡፡

የ2013 ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ኢዜማ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ2013 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምረጡኝ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ በባሕር ዳር...

ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡

ዝክረ ዓድዋ ዝግጅት የሁሉም አፍሪካውያን መሆን እንዳለበት በዩጋንዳ ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሁር አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኢምባሲ እና ማኬሬሬ ዩኒቨርስቲ በትብብር ያዘጋጁት 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዩጋንዳ ካምፓላ ሸራትን ሆቴል...

“ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

"ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...

የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ...

“የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና አለው” የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

"የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና አለው" የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጁንታው መደምሰስ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት አይነተኛ ሚና እንዳለው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገለጹ፡፡ የሕወሃት...