በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰር መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰርና የኢትዮጵያን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በአፍሪካ ህብረት መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የአፍሪካ...
የአጀንዳ 2063 ሰባት አላማዎችና ዋንኛ የትኩረት አቅጣጫዎች።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አጀንዳ 2063 ‘የምንፈልጋትን አፍሪካ‘ በሚል መሪ ሀሳብ አህጉሩ ለ50 ዓመት (ከእ.አ.አ 2013 እስከ 2063) የሚመራበትን እቅድ የያዘ ማዕቀፍ ነው።
አጀንዳ 2063 ሰባት አላማዎችና ዋንኛ የትኩረት አቅጣጫዎች አሉት። እነሱም፡-
1. ሁሉን...
የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤን በስኬት ለማስተናገድ በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ...
ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን ለማስተናገድ የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ለመድረኩ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ግምገማ አካሂዷል።
በወቅቱም ከ20 በላይ የብሔራዊ ኮሚቴው አባል ተቋማት ለጉባኤው እያደረጉ ያሉትን ቅድመ...
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶክተር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ...
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በሕብረቱ መቀጫ አዲስ አበባ ከሳምንት በኋላ ይካሄዳል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ጉባዔ በሀገሪቱ እንዳይካሄድና ሀገሪቱንም በርካታ ችግሮች ውስጥ እንዳለች ለማስመሰል በርካታ የስውር...








