“የአፍሪካን ልማት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ወሳኝ ነው” ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት እየተካሄደ ነው።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ 15ኛው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ጉባኤ ለአህጉሪቱ ዘላቂ ልማት እና አዲሲቷን አፍሪካ በአዲስ ገጽታ...
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ዛሬ ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ በኾኑ ጉዳዮች እና በተለይም በሱዳን ወቅታዊ...
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠሩ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ስብሰባ በስኬት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች የጋራ ድንበር አሥተዳደር ስብሰባ ማካሄዳቸውን አስመልክተው...
“ሂዱ እና ወራሪዎችን ድል ንሷቸው፤ በኮሪያ ልሳነ ምድርም ሕግና ሥርዓትን አስከብሩ” አጼ ኃይለሥላሤ
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረሯ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በ1942 ዓ.ም ባደረገው ሥብሠባ ሰሜን ኮሪያ የጠብ ጫሪነት ተግባሯን በአስቸኳይ እንድታቆም አስጠነቀቀ።
ሰሜን ኮሪያ ግን ውሳኔውን ወደ...
የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ሲሪል ራማፎሳን በድጋሜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ ገዥው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ እና ሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር አዲሱን የጥምር መንግሥት መሥርተዋል። ሲሪል ራማፎሳ ደግሞ በድጋሜ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኾነው ተመርጠዋል።
ራማፎሳ ከድሉ በኃላ...