ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለ ሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት...

እየተበራከተ ያለውን በጎዳና ላይ የሚኖሩ ልጆችን ቁጥር በመደጋገፍ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕፃናት ቀን "ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ጥበቃ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ ይከበራል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...

“በሞሮኮ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች ይሳተፋሉ።” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮ ማራካሽ ከግንቦት 23 እስከ 25 /2015 በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች (ስታርርትአፖች) እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ በአውደ ርዕዩ ላይ ስትሳተፍ የዘንድሮው...

ታሪክ ሕያው ምስክር ነው!

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ቀን እንዲመጣ አንዲት ሀገር በዓለም ሀገራት ጉባኤ ዘንድ ብቻዋን ቆማ ነጻነትን ዘምራለች፤ ስለፍትሕ ሞግታለች፡፡ የአፍሪካዊያን የነጻነት ቀን እውን ይሆን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል...

የአፍሪካ ኅብረት ምስረታውን ሲያከብር ለአፍሪካውያን ሰላም፣ ደህንነት እና እድገትን ለማምጣት በመትጋት መኾን ይገባዋል...

አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የተመሰረተበትን 60 ኛ ዓመት በኅብረቱ ግቢ እያካሔደ ነው። በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማት የጋራ ልማት እና ሰላምን ማምጣት አስቦ የተጀመረው...