“የኢትዮጵያ መንግሥት ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ሞት ታድጎናል”ሱዳናዊያን ስደተኞች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ድንበሩን ክፍቶ አድርጎ ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ከሞት ታድጎናል" ሲሉ በሱዳን ግጭት ተሰደው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ገለጹ። ስደተኞቹ እንደገለጹት በኢትዮጵያ የተደረገላቸው አቀባበልና ድጋፍ...

የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው መኾኑን ወ/ሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ሊቀመንበሯ አሁን ላይ በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን እየተካሄደ ስላለው ማሻሻያ...

“ምቹና አስተማማኝ ሥራ ለአፍሪካ ብልፅግና ” በሚል መሪ ሃሳብ የመጀመሪያው የአፍሪካ የሥራ ጉባዔ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኀብረት የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ፣ ቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪ እና ማዕድን ኮሚሽነር አምባሳደር አልበርት ሙቻንጋ የጉባዔው ዋና ዓላማ በዲጂታል እና ፋይናንስ የታገዘ የሥራ ፈጠራን በማበረታታት እና በተግባር ላይ በማዋል አፍሪካን...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር አረንጓዴ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር በመሆን በአይ ሲቲ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ዑመር የተመራው...