የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረገው የአፍሪካ ሕብረት ዕውቅና ተሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ-ግብር አካሄደ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ይገኛል።
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ በሚኒስትሮች ደረጃ እየተደረገ ባለው ስብሰባ...
“ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ለሁለት...
የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ ሆኑ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ13ተኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አሸናፊዎች ሽልማት የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንግሊዝ ለንደን ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) አሸናፊ...
በአዳዲስ አሠራሮች ፈጠራን ለማበረታታት እንደሚሠራ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጠራ እድገትን ለማሳደግ እቅድ ተኮር አጋርነትን ለማመቻቸት እና በአፍሪካ የኢንሹራንስ ቴክኖሎጂ ዘርፉን ለመደገፍ ያለመ መድረክ በአዲስ አበባ በኤፍ ኤስ ዲ ኢትዮጵያ፣ ኤፍ .ኤፍ.ዲ አፍሪካ...








