ኢትዮጵያ በ73ኛው የአፍሪካ አሕጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ73ኛው የአፍሪካ አሕጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። በመድረኩ ከ20 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የጤና አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚደረግ...

ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ መጀመሩን የመንግሥት የሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰአት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...

“ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለማስመለስ በጋራ ሊሠሩ ይገባል።” የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮ- ደቡብ አፍሪካ ሚኒስትሮች የጋራ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተወጣጣው የልዑካን ቡድን የካይሮ ከተማን የሕዝብ ብዛት መጨናነቅ ለማስተንፈስ መልሶ የማልማት እና ለወደፊቱ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ፣ ሁለገብ እና ምቹ...