ኢትዮጵያ የ2023ቱን የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ ታስተናግዳለች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እ᎐አ᎐አ የ2023ቱ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባኤ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ገለጸ።
ጉባኤው በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አዘጋጅነት እ.አ.አ ከህዳር 16 እስከ...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC)ን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራረመች።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC) የአፍሪካ ኅብረት ኤጀንሲን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች።
በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ...
3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በካይሮ ተጀምሯል።
በድርድሩ ላይ ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የሕግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ...
በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል።
አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ...
“የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ሊገባ ነው” የውኃና ኢነርጂ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት በቅርቡ ወደ ትግበራ ሊገባ መኾኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግሪን አፍሪካ ኢነርጂ ዓመታዊ ጉባኤና ‘የአፍሪካ የነዳጅ ሳምንት’ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በመካሄድ...








