ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በCPHIA 2026 ጉባኤ ጎን ለጎን ከዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ስብሰባ አድርገዋል። ውይይታችን ታሪካዊ ግንኙነታችንን ወደ ላቀ የሁለትዮሽ ትብብር እና የጋራ ቀጣናዊ እድገት መለወጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!