
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የተባረከ በዓል እንዲኾንም ተመኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
