ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

25

 

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የኾኑትን ጆርጅ ኢሎምቢን (ዶ.ር) ዛሬ ተቀብያለሁ። በነበረን የጋራ ቆይታ፣ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታችንን በምናጠናክርባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleዲያቢሎስ ታሰረ !
Next article“ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)