የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሰሉ።

7
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቀው ወደሀገራቸው ተመልሰዋል።
ፕሬዝዳንቱ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን ከሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝታቸው በኋላ በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ሸኝተዋቸዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleክርስቶስ ዋጋ የከፈለለትን ፍቅር እና ሰላም ገንዘብ ማድረግ ይገባል።
Next articleልጅ የአባቱን ምክር አለመስማቱ ያመጣው ጣጣ