ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ።

6
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበአፋር ክልል በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next articleያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።