ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገሙ።

9
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2018 (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገምገመዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ፕሬዝዳንት ሌትናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየጠላትን ሴራ በጋራ መታገል ይገባል።
Next articleበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።