
ባሕርዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ውስጥ የተገነባው አዲሱ ዘመናዊ የምርምር ሕንፃ እና ፋይዳዎቹ
👉 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች
👉 የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣
👉 የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል።
ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ ቦታዎችን የያዘ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋትና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ አስቀምጧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
