የተሰራጨው መረጃ የፈጠራ ወሬ ነው!

8

 

ባሕር ዳር: መጋቢት25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “የትራንስፖርት አገልግሎት ይቆማል” በሚል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ስምና ሎጎ በመጠቀም የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ እና የውሸት ነው።

መንግሥት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም ያስተላለፈው ምንም ዓይነት ትዕዛዝ የለም ሲል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

በቀጣይም ነዳጅን በተመለከተ የሚወጡ አዲስ መረጃዎች በተደራጀው የኹኔታዎች መከታተያ ልዩ ክፍል ይፋ የሚኾን መኾኑን ለመግለጽ እንወዳለን ብሏል ሚኒስቴሩ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት አዲስ የበጀት ክለሳን አጸደቀ።
Next articleከጣልቃ ገብ ደላላ የጸዳ ምርት ግብይቱ ጤነኛ፣ ዋጋውም መጠነኛ!