
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “አዲስ አበባን አዲሲቷ አበባ ያደረጋት የመጋቢት 24 ድል ነው” በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰለፍ እየተካሄደ ነው።
የመጋቢት 24 ለትውልድ ታሪክ፣ ለሀገር ደግሞ አዲስ ተስፋን የወለደ የወጣቶች ትግል ፍሬ ያፈራበት መኾኑ ተገልጿል።
ለውጡ የሕዝብን እርካታ ከፍ ያደረገ መኾኑንም ተነስቷል። የተገኘውን ድል ከማስጀመር ባለፈ ዘላቂነቱን ማረጋገጥ ቁልፍ ተግባር መኾኑም ተገልጿል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
