“የመራጮች ምዝገባ የሚጠናቀቅበትን ቀን አልተቀየረም” ምርጫ ቦርድ

4
ባሕር ዳር: መጋቢት22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ የሚጠናቀቀው መጋቢት 30/ 2018 ዓ.ም ነው የሚል ሐሰተኛ ዜና በተወሠኑ መገናኛ ብዙኃን ማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ላይ እየተስተዋለ ነው።
ነገር ግን ቦርዱ ቀደም ሲል ባሳወቀው መሠረት የመራጮች ምዝገባ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ተጨማሪ መረጃ ሲኖር ቦርዱ በይፋዊ በመግለጫ ወይም በቦርዱ ይፋዊ የማኅበራ ትሥሥር ገጽ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየጋራ ምክርቤቱ ለምርጫው ስኬታማነት የበኩሉን ሚና እየተወጣ ነው።
Next articleበቲክቶክ አካውንቶች ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል።