ለጥንቃቄም ለመረጃም፦

1
ባሕር ዳር: መጋቢት21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በቀን 07/07/2018ዓ/ም በፃፈው ደብዳቤ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት ውስጥ ባለመግባታቸው ምክንያት ከከፍተኛ ትምህርት ሴክተር እንዲወጡ የታዘዙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር አሳውቆናል፡፡
ተቋማቱ አራት ጊዜ (ጥቅምት 15/2017ዓ/ም፣ ታህሳስ 02/2017ዓ/ም፣ ጥር 22/2017፣ ነሃሴ/2017ዓ/ም) በደብዳቤ፣ አንድ ጊዜ (ጥቅምት 2018 ዓ/ም) በስልክ እንዲኹም አንድ ጊዜ (ታህሳስ 20/2018) በአካል ቀርበው እንዲያስረዱ በስልክ ጥሪ የቀረበላቸው መሆኑ በመግለፅ ለተቋማቱ በተደጋጋሚ ጥሪ የተደረገ ቢሆንም የሚጠበቅባቸውን መስፈርት እና ሂደት በማሟላት ከትምህርት ሴክተር ያልወጡ መኾኑ አሳውቋል፡፡
ስለሆነም ተቋማቱ የተላለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድያደርጉ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ተግባራዊ ባለማድረጋቸው ሕጋዊነታቸው የተቋረጠ ስለኾነ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ተሰማርተው ዜጎች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት መስጠት እንዲያቆሙ እንድታደርጉልን እንዲሁም እስካሁን ያደረሱት ጉዳት ካለ በመፈተሽ በእናንተ በኩል አስፈላጊ የሕግ እርምት እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከወዲሁ እያሳሰብን የተቋማት ስም ዝርዝር 1 (አንድ) ገፅ አባሪ አድርገን የላክን መኾኑን እንገልፃለን፡፡
የተቋማት ስም
1 አቢሲኒያ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
2 አፍራን ቀሎ ኮሌጅ
3 አገው ምድር ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
4 አዲስ ፋና ኮሌጅ
5 ቢኤ ኮሌጅ
6 ኡቡንቱ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
7 ፈጣም ኮሌጅ
8 ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም
9 ሴንቸሪ ኮሌጅ
10 ኮቻ ኪድማስ የቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
11 ካንድል ላይት የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
12 ቀይ ባህር ኮሌጅ
13 ማራኪ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
14 ኒው ዲፕሎማት ኮሌጅ
15 ፒቢቲ አፍሪካ ኮሌጅ
16 ኳሊቲ ስኮላር ኮሌጅ
17 ራዲካል ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
18 ውቅያኖስ ኮሌጅ
19 የኔታ ኢንጅነሪንግ ኮሌ
20 ቪዥነሪስ የድህረ ምረቃ ኮሌጅ
21 ባቱ ግሎባል ኮሌጅ
22 ባህረ ጥበብ ጤናና ቢዝነስ ኮሌጅ
23 ማይክሮ ቢዝነስ ኮሌጅ
24 ማያ ኮሌጅ
25 ትሪፕል ኮሌጅ
26 ቤታሎጎ ኮሌጅ
27 ቤካ ኮሌጅ
28 ቀስተ ደመና ኮሌጅ
29 ብራይት ቪዥን ኮሌጅ
30 ኤ.አር.ቲ ሜዲካል ኮሌጅ
31 ኢሊያስ ኮሌጅ
32 ሳይፕሮ ኮሌጅ
33 ዳይናሚክ ኮሌጅ
34 ግራንድ ማርክ ኮሌጅ
35 ዱርማን ኮሌጅ
36 ህብረት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
37 አይቤክስ ሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ
38 አይ ኪው ኮሌጅ
39 ገራይ ኮሌጅ
40 ጋላክሲ ቢዝነስና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
41 ቪዥን ላንድ ኮሌጅ
42 መራ ሄመንገድ ኮሌጅ
43 ዩናይትድ ኦሮሚያ ኮሌጅ
44 ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኮሌጅ
45 ሲምለስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
46 ዛክቦን ኮሌጅ
47 ኤም ኤስ ኤል ጂ ኮሊጅ
48 ስሪሳይ ኮሌጅ
49 ፋም ኮሌጅ
50 ስማርት ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
51 ሊድስታር ኮሌጅ ኦፍ ቢዝነስና ሊደርሺፕ
52 ዳሎል የቲክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleኢትዮጵያ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንቁ ተሳትፎ አድርጋለች።
Next articleባሕር ዳር ከተማ ለጽዳቷ የማይመጥኑ የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም ከለከለች።