ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው የውጭ ሀገራት የስልክ ኮዶች፦

22
ባሕር ዳር:መጋቢት 09/2018 ዓ.ም
+601
+993
+371
+370
+255
+375
+381
አጭበርባሪዎቹ በእነዚህ ኮድ በሚጀምሩ ስልኮች እየደወሉ ዘረፋ እና ማጭበርበር እየፈጸሙ ነው።
የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በመጠቀም በሺህ ለሚቆጠሩ ስልኮችን በአንድ ጊዜ ይደውላሉ። ጥሪው አንድ ጊዜ ጠርቶ የሚዘጋ ሲኾን መልሰው ሲደውሉ በሴኮንድ ውስጥ በስልክ ላይ ያለው ካርድ ሟጠው ይወስዳሉ።
እንደ መፍትሄ፦ መልሶ አለመደወል እና መልዕክትም አለመላክ በተጨማሪም የተደወለውን ቁጥሩ “Block” ማድረግ ይመከራል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።
Next articleየቁይ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸም 95 ነጥብ 5 በመቶ ደርሷል።